Mandatory General Meeting
እንደምን አላችሁ የወገኔ ለኔ እድር አባላት:
እሁድ 03/31/2024 ማልትም ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ቀን እናደርጋለን በዚህ የዙም (Zoom meeting) ላይ ከቤተሰቡ አባላት አንዳችው ማለት ባል ወይም ሚስት ከሁለት አንዳቸው እንዲገኙ ተጋብዘዋል በተጨማሪም ስዓት 3:00PM ጀምሮ ነው እዚህ ስብሰባ ላይ ያልተገኙ አባላት ላይ የገንዘብ ቅጣት : $ 25.00: የሚኖር : መሆኑን : እንገልፃለን።
Topic: Wegene Lene Edir Annual Meeting
Time: Mar 31, 2024 03:00 PM Central Time (US and Canada)
Join Zoom Meeting
https://snapit-solutions.zoom.us/j/87883997341?pwd=MFhkcmN3eDM2L1N2eHF0RzJweWhOdz09
Meeting ID: 878 8399 7341
Passcode: 383305
ከወገኔ እድር ቦርድ