Mandatory General Meeting
እንደምን አላችሁ የወገኔ ለኔ እድር አባላት:
የፊታችን October 29/2022 ከቀኑ በ11:00AM ጀምሮ የወገኔ ለኔ እድር አባላት አጠቃላይ ፡ስብሰባ : ስለሚካሄድ: በዚህ ቀንና ሰዓት ማንኛውም የእድሩ አባል በመገኘት የስብሰባው ተካፋይ በመሆን የአባልነት ግዴታውን መወጣት እንዳለበት ከወዲው እየገለጽን:: በስብሰባው ላይ ሪፖርት ይቀርባል: እንዲሁም በእድሩ መተዳደሪያ ደንብና የእርዳታ አከፋፈል ላይ ውይይትና ማሻሻያ ውሳኔ ይሰጣል ::ስለዚህ ይህ ስብሰባ : የእድሩን : የወደፊት : ህልውና፡ የሚወስንና እጅግ በጣም ወሳኝ መሆኑ ታውቆ: ከቤተሰብ : አንድ : አባል፡ እንዲገኝ በጥብቅ : እያሳሰብን ከስብሰባው : መቅረት : እድሩ፡ እንዲፈርስ : እንደ መስማማት ስለሚቆጠር በዚህ ቀን በማይገኙት አባላት ላይ የገንዘብ ቅጣት : $ 50.00: የሚኖር : መሆኑን : እንገልፃለን።
አድራሻ
Amanuel Ethiopian Church.
11505 W 75th St,
Shawnee, KS 66214.