Mandatory General Meeting

እንደምን አላችሁ የወገኔ ለኔ እድር አባላት:

እሁድ 03/31/2024 ማልትም  ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ቀን እናደርጋለን በዚህ የዙም (Zoom meeting) ላይ ከቤተሰቡ አባላት አንዳችው ማለት ባል ወይም ሚስት ከሁለት አንዳቸው እንዲገኙ ተጋብዘዋል በተጨማሪም ስዓት 3:00PM ጀምሮ ነው እዚህ ስብሰባ ላይ ያልተገኙ አባላት ላይ የገንዘብ ቅጣት : $ 25.00: የሚኖር : መሆኑን : እንገልፃለን።

Topic: Wegene Lene Edir Annual Meeting
Time: Mar 31, 2024 03:00 PM Central Time (US and Canada)

Join Zoom Meeting
https://snapit-solutions.zoom.us/j/87883997341?pwd=MFhkcmN3eDM2L1N2eHF0RzJweWhOdz09

Meeting ID: 878 8399 7341
Passcode: 383305

ከወገኔ እድር ቦርድ

Emergency General Meeting

እንደምን አላችሁ የወገኔ ለኔ እድር አባላት:

በ 06/25/2023 አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በዚህ ቀን እናደርጋለን በዚህ የዙም (Zoom meeting) ላይ ከቤተሰቡ አባላት አንዳችው ማለት ባል ወይም ሚስት ከሁለት አንዳቸው እንዲገኙ ተጋብዘዋል በተጨማሪም ስዓት 3:30PM ጀምሮ ነው እዚህ ስብሰባ ላይ ያልተገኝ በዚህ ስብሰባ ላይ የተወሰነው ማንኛውም ውሳኔ የሚመለከታችው መሆኑን እንገልጻለን ።
ከወገኔ እድር አስተባባሪ ኮሚቴ

Mandatory General Meeting

እንደምን አላችሁ የወገኔ ለኔ እድር አባላት:

የፊታችን October 29/2022 ከቀኑ በ11:00AM ጀምሮ የወገኔ ለኔ እድር አባላት አጠቃላይ ፡ስብሰባ : ስለሚካሄድ: በዚህ ቀንና ሰዓት ማንኛውም የእድሩ አባል በመገኘት የስብሰባው ተካፋይ በመሆን የአባልነት ግዴታውን መወጣት እንዳለበት ከወዲው እየገለጽን:: በስብሰባው ላይ ሪፖርት ይቀርባል: እንዲሁም በእድሩ መተዳደሪያ ደንብና የእርዳታ አከፋፈል ላይ ውይይትና ማሻሻያ ውሳኔ ይሰጣል ::ስለዚህ ይህ ስብሰባ : የእድሩን : የወደፊት : ህልውና፡ የሚወስንና እጅግ በጣም ወሳኝ መሆኑ ታውቆ: ከቤተሰብ : አንድ : አባል፡ እንዲገኝ በጥብቅ : እያሳሰብን ከስብሰባው : መቅረት : እድሩ፡ እንዲፈርስ : እንደ መስማማት ስለሚቆጠር በዚህ ቀን በማይገኙት አባላት ላይ የገንዘብ ቅጣት : $ 50.00: የሚኖር : መሆኑን : እንገልፃለን።

አድራሻ
Amanuel Ethiopian Church.
11505 W 75th St,
Shawnee, KS 66214.